Senselet Drama S05 EP 118 Part 2 ሰንሰለት ምዕራፍ 5 ክፍል 118 - Part 2

ክፍል 1 ን ለመመልከት ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ
no-gos.info/video/0rV3fYK1qK6Qxmg.html
ድርሰት: ተመስገን አፈወርቅ
Story Development: ቴዎድሮስ ለገሰ ብዙ
አዘጋጆች: ቴዎድሮስ ለገሰ ብዙ እና ተመስገን አፈወርቅ
ፕሮዳክሽን: መላ ፕሮዳክሽን
በ ሆሊላንድ ፒክቸርስ እና በ መላ ፕሮዳክሽን የቀረበ
የሰንሰለትን ተከታታይ ድራማ ኦሪጅናል ቅጂ በጥራት ለመመልከት ከፈለጉ ሰብስክራይብ ማድረግ አይርሱ ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ የበኩላችሁን ትብብር አድርጉ
ለወዳጅም ሼር በማድረግ ተባበሩን

Kommentarer

 1. ሀና በረከት

  ሀና በረከት14 dager siden

  ከለሟና ጣሳው ውስጤ ናቸው

 2. Rahel Asmerina billa

  Rahel Asmerina billaMåned siden

  ሳምሪ ለካሌብ ብትሆን እምትሉ ፕሊስ ላይክ እና ሳብስክራይቨ አርጉኝ እሰይ ካሌብየ ያራዳ ልጅ በድንግልና ሳይሆን በፍቅር ነው ሚያምነው ያርግልህ ካሌብየ ከሳምሪ ጋ ተጣምራቹሁ ማየት ናፈቀኝ

 3. Hani Ali

  Hani AliMåned siden

  Kkkkkk Ay Kelemuwa Ende Gesho wekto wekto Endegena Demo Bikil yicemiribignal Kkkkk Temeche

 4. የማርያም ልጅ محمد

  የማርያም ልጅ محمدMåned siden

  ጉልማ ዛሬስ እቢ አላረጅም አልክ

 5. የማርያም ልጅ محمد

  የማርያም ልጅ محمدMåned siden

  ቀለምዬ በጣም አሳቅሽኝ ይመችሽ

 6. Million D

  Million DMåned siden

  የካሌብ አይነት መንፈስ ያላቸው ሰዎች ናቸው የሴት ፊት ላይ አሲድ የሚደፉት።

 7. Tigist Birru

  Tigist BirruMåned siden

  በርታ ካሊቤ ሳምሪ ላንተ ነው የምትገባው

 8. robera haawine

  robera haawine2 måneder siden

  Abo w/o kelemuwa himechishe

 9. yonas ghebremariam

  yonas ghebremariam2 måneder siden

  This is my guy,, he does what he believes

 10. Genet Konjo

  Genet Konjo2 måneder siden

  አረ እትዬ የትየቀለሟ ጨዋታቸው ውስጤ ነው በሳቅ ምትክ

 11. Tige Habte

  Tige Habte2 måneder siden

  ቀልምዬ በጣም ነው የምትመችኝ ምርጥ አክተር 👍👍👍👍

 12. Tige Habte

  Tige Habte2 måneder siden

  ካሌብ አሁንስ አስጠላኸኝ ድራማው እንዲያስጠላን አታድርገን 😡 የሀበሻ ወግ አሳየን እንጂ ልኡል አያሳዝንህም እንዴ ጓደኝነት እኮ እስከመሰዋእትነት ነው እና አታናደኝ 😡😡😡

 13. Mesi Mesi

  Mesi Mesi2 måneder siden

  አራ እትዬ ቃለሟ በሳቅቅቅቅቅቅ 😂😂😂😂😂😂😂

 14. birabiro tube

  birabiro tube2 måneder siden

  ካሌብ ግን የሆነ ዲጋይ እራስ ነው እዴ የጭ በግድ ሙጭጭ አረ ደራሲው እባክህ ከዚህ ሙድ አወጣን ልኡልንም ከእናቱ ጋር አገናኘው ስደተኞችንም አሜሪካ አስገባቸ የምን ነካ ነካ ነው እዴ ሁሉም ጂምር ነው ካሌብ ጋር ብትሄድ የተጀመር ታሪክ ልውልጋር ብትሄድ እደዛው ጋሽ ጣሰው ጋር እደዛ ስደተኞች ጋር እደዛው የሰላም ቤተሰቦች እደዛው የቀለሟ ቤተሰቦች እደዛው ሁሉም ጂምር ጂምር ነው የጭ

 15. Habtam Habtam

  Habtam Habtam2 måneder siden

  ውይይይይ እትዬ ቀለምዋ በሳቅ ገደለችኝ እውነት ነው እናቶቻችን ብዙ መከራና ሰቃይ አይተዋል በአባቶቻችን እጂ ብዙ ተሰቃይተዋል እረጅም እድሜ ና ጤና ለእናቶቻችን ይሁን አይ አቶ ጉልማ ሁሉን ነገር በገንዘብ ገዝተህ ትችለዋለህ ሊሊዬ በርች እሮቤልን ልክ አስገቢው

 16. Burhan Abraham

  Burhan Abraham2 måneder siden

  ቀለምዋ

 17. Bisrat Assefa

  Bisrat Assefa2 måneder siden

  very best drama. keep it up Kaleb

 18. jfkgk glhoij

  jfkgk glhoij2 måneder siden

  Kelemeyee weyee sewedesh. Chewata awakee nesh ekoo.👍👍👍❤❤

 19. ነፂ ምንሊካዊት

  ነፂ ምንሊካዊት2 måneder siden

  😏😏😡😡😡ካሌብ ራስ ወዳድና ክፉ ሰዉ ነህ የተረገምክ ብሽቅ

 20. sarkalem mola

  sarkalem mola2 måneder siden

  Waye edagasho wadocheya samchu klamya setmchegeko Edaderg wtder kamadanw yatlfge belshal este babalo sargun eyatbku naw

 21. Movie Turky

  Movie Turky2 måneder siden

  سلام سلام سلام ✋✋✋🇪🇹❤⛓⛓😍😍😍

 22. ባርች ቡና

  ባርች ቡና2 måneder siden

  ካሌብዬ አሜን ያርጋት እኔ እራሱ የአንተ እንድትሆን ነው የምፈልገው

 23. Fatma Fatma

  Fatma Fatma2 måneder siden

  ከሌብ ሚሞትበት ቀን ናፈቀኝ አቀጥሎ ሊደፈኝ እኮ ነው

 24. Fatma Fatma

  Fatma Fatma2 måneder siden

  ቲሽ ከሌብ ከልክ በለይ እራስ ወደድ ሆና እኮ😏😏

 25. God got my back

  God got my back2 måneder siden

  እንደጌሾ ወቅጦ ወቅጦ ያሰጣኝ እና ብቅል ጨምሮ እንደ ጠላ ይጠጣኝ ነበር 😂😂😂😂

 26. kedija binti kediri

  kedija binti kediri2 måneder siden

  😂😂😂😂😂😂😂😂 ere kelem

 27. Sara End

  Sara End2 måneder siden

  ኮሜንት ስጥቸ አላውቅም ግን ድራማውን በጉጉት ነው የማው በጣም ደስ ይላል ግን እስቲ አድስ ነገርም አምጡ እዛው እዛው ሆነ ልዑል እናቱን እና ቤተስቡን ማግኘት አለበት በስንቱ ይስቃይ አበዛችሁት እኮ ካሌብ ደግሞ ፍቅር ገፍተህ ፍቅር አትፈልግ ምንም ድራማ ቢሆን በስፈሩት ቁና መስፈር አይቀርም እና ቢያንስ የምትወዳት ከሆነ ተዋት ከምትወደው ስው ጋር ትኑር ቀለሟ በጣም ደስ ትያለሽ የድራማው ድምቀት

 28. Samera Esmal

  Samera Esmal2 måneder siden

  Halu ato kalbign malatawign bayew Yasw wrkei aydmkim

 29. Samera Esmal

  Samera Esmal2 måneder siden

  Kalmwaya swddddesh

 30. Loves love

  Loves love2 måneder siden

  እውነት ብላለች። Ethiopia domestic abuse rape........በጣም ነው ያለው።

 31. Meskerem Degefu

  Meskerem Degefu2 måneder siden

  Kalbe yehelm engera new

 32. Jdh Hdh

  Jdh Hdh2 måneder siden

  ካሊፕ በጣም አስጠላሀኝ እራስ ወዳድ ነህ

 33. Mekalem Tahir

  Mekalem Tahir2 måneder siden

  መጀመርያው ጥሩ ነበር ከዛ ግን ወደ አሰቃቂ የወንጀል ታረክ ገባ በጣም በዛበት ዳይሬክተሮቹ እና የድራማው ፀሀፊዎቹ ብያስቡበት ጥሩ ነው እና ማስታወቂያ በዛ

 34. Selamawit Tseggay

  Selamawit Tseggay2 måneder siden

  kaleb seytan neh bfkr sew gebteh ymtadema

 35. Zinnash Zinnasj

  Zinnash Zinnasj2 måneder siden

  Endegeshi weketen kkkkkkkkkk

 36. Alem Asfaw

  Alem Asfaw2 måneder siden

  ጓደኝነት የሚባለው ነገር በቃ አጉል ባህል ሆኖ ቀረ ማለት ነው ሴቶ መቼም ለክፋት ነው የተፈጠሩት ወንዶች ምነው ! አጉል እብደት የሚሉት አባዜ ሴቶችን ብቻ ያሳበዳቸው ነበር እሚመስለኝ ካሌብን ስመለከት ወንዶችም በዚሁ ስካር ውስጥ እነደሚዋኙ ተረዳሁ ተፈጥሮ በክፉ አባዜዋ ሴት ወንድ አትልም ሁሉንም ሊወጡት ከማይቻል ክፉ ስካር ውስጥ ታስዋኛለች ገንዘብ አጉል ሊሆን ሊሳካ የማይችል የእብደት ፍቅር ያሳዝናል ራሳችንን መግዛት አለመቻላችን ያሳዝናል !

 37. Citie Ramos

  Citie Ramos2 måneder siden

  Yemwdahu selamahu yebzae

 38. Martha Mule

  Martha Mule2 måneder siden

  Kalmwww temhegalsh

 39. Addisu Berhe

  Addisu Berhe2 måneder siden

  አረ ሰላምየ ድምፅሽ ልዩ ነው ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ

 40. Fana ፋ

  Fana ፋ2 måneder siden

  Wuy anzelazelachuht keltef keltef beluge

 41. Engida Work

  Engida Work2 måneder siden

  ደራሲውምንድነው የሳምሪን ነገር አንዛዛኸው እኛም ሰለቸን ከእውነታው የራቀ ሆነሳ እባክህ እልባት አበጅለት

 42. Engida Work

  Engida Work2 måneder siden

  አይ ቀለምዬ እንደ ጌሾ ወቅጦ አልሽ? አረ ስለ እኛ አባቶች ሌላም ስም ቢሰጣቸው አይበቃቸውም

 43. Lili Zewuge

  Lili Zewuge2 måneder siden

  በስማም ዛሬ

 44. ቤቲ የእናቷ ልጅ

  ቤቲ የእናቷ ልጅ2 måneder siden

  አረ ካሌብ በመድሀኒያለም እንዴ ሆ ለ ልኡል ብቸኛ እና ወሳኝ ሰው ሄሉ ነሽ ከሳምሪጋ እንዳይለያዩ የቻልሽውን ልትረጂው እና እውነታውን ልታሳውቂው ለልኡል ይገባል

 45. nmarkose

  nmarkose2 måneder siden

  Wend lij tetenkek.

 46. Gogo Gogo

  Gogo Gogo2 måneder siden

  Genko samery, Metegebawe,lekalebe,new,mekeneyatum,lehule bayemeta noro,yesu,nebereche,lehulena samery and,laye mehonu,yemeselghal helium chekagon,agebena Aberachu sebeku,malete,selechegago😀😀😀

 47. Aytegdieani ba Lbey

  Aytegdieani ba Lbey2 måneder siden

  Kalieb yene mrt😘 aw samri yante nat 😁 beuenet gn kalieb endiene miwedew sew ale ewy esu mewdede kufue sew yehonku ysemagnal gn beqa wedjehalew😏😏💓

 48. የጎጃሟ ቀበጥ

  የጎጃሟ ቀበጥ2 måneder siden

  ካሌብ ግን ከሀዲ ነህ አብሮህ ያደገውና ብዙ ህይወት አሳልፋችሁ ሉሌና ሣምሪ አንሶላ ተጋፈው ሳለ የኔ ነው የሜትሆን ብሎ መፈከርህ በጣም ምራስ ወዳድነትህን ይገልፃል ደግሞም አንተ በጉልበትህ ብትተማመን እነሱም ማለቴ ሉሌም ንፁህ ፍቅር ስለሚሠጣት ቃሏንም የመለሠላት እግዚአብሄር ስለሚያውቅ ሳምሪ ያንተ ሳትሆን የሉዑል እንደምትሆን ሙሉ ተስፋ አለኝ

 49. የጎጃሟ ቀበጥ

  የጎጃሟ ቀበጥ2 måneder siden

  እኔ እምለው ካሌብ ሄሉን ካልፈለጋት ለምን አንድለይ ለመብላትና ለመጠጣት ይጠራታል ብቻ ይገርመኛል ሌላ እያፈቀረ ከሷ ጋር ለምን ለመገናኘት ይፈልጋል

 50. የጎጃሟ ቀበጥ

  የጎጃሟ ቀበጥ2 måneder siden

  ሉሌ አቤት እንዴት አንቴን እንደምትበላኝ በሚገጥሙህ ፈተናወችህ ሁሉ በጣም ነው የሚገርመኝ አይዞህ እግዚአብሄር ያውቅልሀል ሳምሪ ያንተና ያንተ ናት አከተመ ግን እግዚአብሄር ያገናጨውን እሱ እንደማጣምረው አውቃለሁኝም አምናለሁም

 51. የጎጃሟ ቀበጥ

  የጎጃሟ ቀበጥ2 måneder siden

  አይ ጉልማ ሹገር ዳዴው ምን አለበት አሁን ወደ እኩያህ ብትሄድ ልጃ ገረዶችን የኔ ብሆኑ ብሎ መመኝ አሁን ይህ ከአንተ አፍ የሚጠበቅ አይደለም እ ግን ከሳምሪ ብዙ ነገር አለመማርህ ጅልነትህን ያሣያል እ

 52. እኔው እራሴ ነኝ

  እኔው እራሴ ነኝ2 måneder siden

  አረ ጉልማ ክክክክክክክክየአተ ልብ በሴት ሳይሆ ኤሌትሪክ ነው የያዘህ 😀😀😀😀

 53. Alazar Lazarus

  Alazar Lazarus2 måneder siden

  "The truth is bitter! But one day Samire is mine!" Oh! Kaleb! I like your character!

 54. mesi dagema Dagma

  mesi dagema Dagma2 måneder siden

  ክክክክክክክ እህቴ ቀለሙ ወቅጦ ወቅጦ በስመአብ እንዴት እንዳሳቁ እፍፍፍፍፍ

 55. እናቴ ውስጤ ነች

  እናቴ ውስጤ ነች2 måneder siden

  ይችን ነው መፍራት ካልብ እረ ተው ሸክም ነው🙊🙊

 56. እመቤት የነገርኩሺን አደራሽን እመቤት የነገርኩሺን አደራሽን

  እመቤት የነገርኩሺን አደራሽን እመቤት የነገርኩሺን አደራሽን2 måneder siden

  Wone Kalebi samirini yenenati Aliki uuff wone lule Asazenegna

 57. እመቤት የነገርኩሺን አደራሽን እመቤት የነገርኩሺን አደራሽን

  እመቤት የነገርኩሺን አደራሽን እመቤት የነገርኩሺን አደራሽን2 måneder siden

  Woyi gashe guluma Ahunimi foka gebalihide

 58. እመቤት የነገርኩሺን አደራሽን እመቤት የነገርኩሺን አደራሽን

  እመቤት የነገርኩሺን አደራሽን እመቤት የነገርኩሺን አደራሽን2 måneder siden

  Misikini Lule Asazenegna Besamiri himemi tesekaya Ayizoni lule 😭

 59. Ehiteyesus Hailemariam

  Ehiteyesus Hailemariam2 måneder siden

  ሰንሰለት ድራማ የገሀዱን ዓለም ፍንትው አድርጐ የሚያሳይ ድራማ ነው በጣም አስተማሪ ነው በርጉ የሳምሪና የካሌብ ጉዳይ በጣም አሳሰበኝ

 60. Apple Red

  Apple Red2 måneder siden

  እንድካሊብ ያሉትን ወንዶች አላህየ ያዝልኝ ኦቼጉድ