Senselet Drama S05 EP 121 Part 2 ሰንሰለት ምዕራፍ 5 ክፍል 121 - Part 2

ክፍል 1 ን ለመመልከት ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ
no-gos.info/video/za-Pp2-umNidsZc.html
ድርሰት: ተመስገን አፈወርቅ
Story Development: ቴዎድሮስ ለገሰ ብዙ
አዘጋጆች: ቴዎድሮስ ለገሰ ብዙ እና ተመስገን አፈወርቅ
ፕሮዳክሽን: መላ ፕሮዳክሽን
በ ሆሊላንድ ፒክቸርስ እና በ መላ ፕሮዳክሽን የቀረበ
የሰንሰለትን ተከታታይ ድራማ ኦሪጅናል ቅጂ በጥራት ለመመልከት ከፈለጉ ሰብስክራይብ ማድረግ አይርሱ ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ የበኩላችሁን ትብብር አድርጉ
ለወዳጅም ሼር በማድረግ ተባበሩን

Kommentarer

 1. Yostina Dani

  Yostina DaniDag siden

  😰😰ጋሼ አምበርብር 😭😭😭😭😭 አህህህ ወይኔ ክህደት

 2. beautiful in bluee msp

  beautiful in bluee msp14 dager siden

  What you guess teaching to people I don't understand what kind off movies is this please stop if don't know how to work I'm tired off this.

 3. Ncell Adma

  Ncell Adma27 dager siden

  ሰርፕራዙ ተሳካ

 4. marry tt

  marry ttMåned siden

  Jesus Christ save Amberbere

 5. meskerem fikr

  meskerem fikrMåned siden

  ካሌብ ሰይጣን እራሱ ይቀናብሃል እውነት

 6. ዜድ ነኝ ህልመኛዋ

  ዜድ ነኝ ህልመኛዋMåned siden

  ሉኡል እኮ እንድሜ ለሄለን በግድ ከሳምሪ ጋር እንድትሆኑ አደረገቻቹ እንጂ ሳምሪ ከበፊቱም ለካሌብ ነበር ስሜት ያላት

 7. sara Aa55 37 63 64

  sara Aa55 37 63 64Måned siden

  ይኤድራማ በጣም እያስጠላ መጣ ንፁአኖቹን ውሉ በወንጃል እየተነከሩ ያለምንም ጥፋት በጣም ይደብራል ከዝህ ድራም ምንድነው ትምህሩቱ ሰዎች መማር የማይቻልበት ካሌብ በጣም እያስጠላክ ነው

 8. Aysha Mahamad

  Aysha MahamadMåned siden

  ግን እደዚ ክፉ ሰው አለ እዴ በአበሻ ውስጥ

 9. Hamdan Store

  Hamdan StoreMåned siden

  ኧረ ጉልማ እዳትገሉት ሸም ነዉ

 10. Hana tube

  Hana tubeMåned siden

  ዛሬ በጣም ደስ ብሎኛል የሰው ደስታ ደስ የምለው በላክ ይገረኝ ወደቻናለም ጉራ በሉ ሰብስክራብ አድርጉኝ

 11. Habiba Diaw

  Habiba DiawMåned siden

  Kaleb🤔🤔🤔

 12. ESKEDAR TESFAYE

  ESKEDAR TESFAYEMåned siden

  ለምን አስለቀሰኝ ካሌብ የእውነት አሳዘነኝ ጉዳቱ ተሰማኝ

 13. ዳሎል ቲዩብ

  ዳሎል ቲዩብMåned siden

  ፊልሙ የገሀዱ ዓለም እውነታን ቁልጭ አድርጎ የሚያሳይ ነው፡። እኔ ተመችቶኛል የተመቸው ላይክ ይግጨኝ

 14. Ayee gosuu

  Ayee gosuuMåned siden

  No no abarbir

 15. ETHIO TECHNOLOGY

  ETHIO TECHNOLOGYMåned siden

  ሞባይላችን ከተጠለፈብን (Hack ከተደረገብን) ምን እናድርግ? ይህንን ሊንክ ይጫኑ…no-gos.info/video/zMWLhoapyLGRvoE.html

 16. doliio volay

  doliio volayMåned siden

  ወይ ጉልማ የሬሳ ድልብ ነው የፈለከው ምን ጉድ ነህ ቱ ቱ

 17. bodoti qwiu

  bodoti qwiuMåned siden

  የተከበሩ ዳሪክተር ደራሢው እባክወትን ተኮል አያሥተምሩ

 18. Burhan Abraham

  Burhan AbrahamMåned siden

  Wey anberbr

 19. Sarah Bay

  Sarah BayMåned siden

  Jegna set gobez gedel satkechiw endatlekiw yanini sew bela

 20. bodoti qwiu

  bodoti qwiuMåned siden

  Wey gud guluma

 21. love ethiopa

  love ethiopaMåned siden

  ካሊብ ሊያስጠላኝ ነው ራስ ወዳድ በሉልና በሳምሬ ማህል አትገባ።

 22. doliio volay

  doliio volayMåned siden

  ካሌብ በጣም ራሰ ወዳድ ሆነ ሲቀጥል የጎደኛዉን ፍቅረኛ ሊቀማዉ ይፈልጋል ፈጣሪየ ሆይ

 23. misolou fout

  misolou foutMåned siden

  ውይ ጋሽ አንበርብር ዚያሳዝን ጭራሽ ሊገሉት ባልሆነ

 24. Helen Gere

  Helen GereMåned siden

  Kk resa tenkesakese egrum berasu atefew

 25. bocoy noiu

  bocoy noiuMåned siden

  Wey gud guluma

 26. opzz xsin

  opzz xsinMåned siden

  ኧረ ጉልማ ወንጀሉ በዛ አውዙቢላህ የሱ ፓርት ይብራብን ኤጭ

 27. bocoy noiu

  bocoy noiuMåned siden

  ካሌብ በጣም ራሰ ወዳድ ሆነ ሲቀጥል የጎደኛዉን ፍቅረኛ ሊቀማዉ ይፈልጋል ፈጣሪየ ሆይ

 28. Fiker Markan Tube

  Fiker Markan TubeMåned siden

  የሰንሰለት ድራማ ወዳጆች በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉኝ please 🙏🏻

 29. Soinas Doyi

  Soinas DoyiMåned siden

  ኧረ ጉልማ ወንጀሉ በዛ አውዙቢላህ የሱ ፓርት ይብራብን ኤጭ

 30. ቲቲ ነኝ የናቴ የድንግል ማርያም ወዳጅ

  ቲቲ ነኝ የናቴ የድንግል ማርያም ወዳጅMåned siden

  😖ውይ ካሌብ ስታሳዝን ምን አለበት ከመጀመርያ ሳምሪ አንተ ብትወድ ፍኒኤል 😂😂ጭራሽ በቀብር ሳርፕራይዝ 🙉ወኔ ጉልማ ጭካኔህ በዛ😥

 31. opzz xsin

  opzz xsinMåned siden

  በጣም ቆሻሻ ነገር በዛ:: ማየት ያስጠላል :: ከእውነተኛ ነገር ራቀ

 32. ያረብ ሀገሯ ሻማ እሮዚና አበበ

  ያረብ ሀገሯ ሻማ እሮዚና አበበMåned siden

  ንፁህ ሰውን በማያቀው መንገድ መግደል ከተጠያቂነት አያድንም ሰንሰለቶች እረ ጭካኔ አበዛችሁ ተተኪ ትውልድ እንዲማርበት እንጅ ተንኮልና ሴራ አታስተምሩ መልካሞችን ገላችሁ ክፉወችን አታንግሱ አደራ በሰማይ በ እምድር አምበርብር እንዳይሞት ሰው ይድረስለት ሊገሉት ሲሉ ሆ

 33. ያረብ ሀገሯ ሻማ እሮዚና አበበ

  ያረብ ሀገሯ ሻማ እሮዚና አበበMåned siden

  @Soinas Doyi የኔ ቅመም እኔም

 34. Soinas Doyi

  Soinas DoyiMåned siden

  ውድድድ ♥♥♥♥♥♥

 35. Genet Konjo

  Genet KonjoMåned siden

  ወይ ጉልማ የማታመጣው መዘዝ የለም መቺም መጨረሻህን ያሳየኝ አይ አብርብር ጉድህ ነው ከዚህ በኃላ ውይ መከራራራ ያሳዝናል በጣምምምም ምን ድነው ግን

 36. መኑ ከመ እግዚአብሔር

  መኑ ከመ እግዚአብሔርMåned siden

  ነብስ ያለው እሬሳ kkkkkkkkkkk

 37. bocoy noiu

  bocoy noiuMåned siden

  የሚል ወንድ አቶድም።

 38. Frah Ali

  Frah AliMåned siden

  ደራሲዉ ግን ክፋት ብቻ ነዉ የሚያዉቀዉ ጉልማዉኮ የሬሳ ፋብሪካ ሊከፍት ነዉ

 39. Frah Ali

  Frah AliMåned siden

  ካሌብ በጣም ራሰ ወዳድ ሆነ ሲቀጥል የጎደኛዉን ፍቅረኛ ሊቀማዉ ይፈልጋል ፈጣሪየ ሆይ

 40. Mesret Mesret

  Mesret MesretMåned siden

  Wey gud guluma

 41. bocoy noiu

  bocoy noiuMåned siden

  Ahunese abezachute senseltoch gedya ena tekole yebazabet derama

 42. eioshen boboi

  eioshen boboiMåned siden

  እረ አስከሬን አይኖቀሳቀስም ሲያወርደዉ እግሩን አጠፈዉ

 43. Janna Janna

  Janna JannaMåned siden

  ወይኔ ዙሩ ከሯል🙆🙆🙆🙆🙆

 44. Janna Janna

  Janna JannaMåned siden

  ውይ ስርፐራይዝ 🙆🤦😜😳🤣🤣🤣🤣🤣

 45. Alemtehay Nigatu

  Alemtehay NigatuMåned siden

  Ene amberber asakgy

 46. eioshen boboi

  eioshen boboiMåned siden

  Lewulen Samir batme dasatn nacho amlke ende lewule aynate afkare inde Salem yaleche set setan

 47. Helen Tiganew

  Helen TiganewMåned siden

  እሬሳው ይተጣጠፋል😂😂😂😂😂አይ አንበርብር መቼስ አይገሉህም

 48. Dhugan masenare

  Dhugan masenareMåned siden

  ይህ ድራማ አስጠላኝ ወንጅሉ በጣም በዛ ሊታስሏለፉት ያስባቹትም አለግባኝም ይህ ሁሉ የወንጀል ሰንስለት በዚች ዋስትና በሌላት አለም ለመኖር ነው ??? ተው እያርግባቹት ሂዱ እንጂ ይህ መልካም ነገሩ ትፍቶ ትንኮልና ክፋቱ እያየለ ነው

 49. Saba Show

  Saba ShowMåned siden

  ተንኮል ክፋት ብቻ

 50. Seble Desta

  Seble DestaMåned siden

  በጣም ቆሻሻ ነገር በዛ:: ማየት ያስጠላል :: ከእውነተኛ ነገር ራቀ

 51. bowen voowy

  bowen voowyMåned siden

  ጉልማ ሲቆላመጥ ጉሌክስ 😂ወቸው ጉድ አለ ጣሰው😜 ካሌብ አንተ መላጣ ከሳምሪና ከልኡል ሂወት ውጣ እስኪ😏

 52. אמסולו ሳሚራ טסמה

  אמסולו ሳሚራ טסמהMåned siden

  ውድድድ ♥♥♥♥♥♥

 53. Yeshi Abay

  Yeshi AbayMåned siden

  እንደ ልኡል እና እንደ ዶክተር ሙሉጌታ እይነት ትግስተኛ ያስደምመኛል❤️

 54. Alem Asfaw

  Alem AsfawMåned siden

  እንኳን ለእየሱስ ክርስቶስ ልደት የኢትዮጵያ በዓል በሰላም አደረሣችሁ መልካም በዓል ይሁንላችሁ! ወደ ድራማው ስመጣ ጋሽ ጉልማ ትዳር እየፈለገ ግን ከጎኑ ያላችሁት ምቀኛ ጓደኞች ናችሁ ምን አለበት ብትረዱት ምቀኛ ሁላ! ካሌብ ሄልዬን ወደ አንተ ልብ ውስጥ እንድትገባ ፍቀድ ልብህን ከከፈትከው በግድም ቢሆን ትገባለች ቤትህም ይሞቃል ደግሞስ ይህችን የመሰለች ቆንጆ አፍቃሪ ልጅ አግኝተህ ነው ዝም ብለህ የማይሆን ነገር ውስጥ የምትዋኘው የኢትዮጵያ ወንዶች ባህሪ ግርም ይለኛል ይህ የብዙ ወንዶች ባህሪ ይመስለኛል፡፡ 27/4/2012

 55. bowen voowy

  bowen voowyMåned siden

  የራሱን ትቶ ለምን የሰውን ፍቅረኛ አሻግሮ መመኘት

 56. Yenenesh Haji

  Yenenesh HajiMåned siden

  ጉሌ ሰዉ በላ። የተረገምክ ነክ ሉሌ በርታ ጎበዝ የካሌብንና የጉልማን እድሜ አሳጥርልኝ ፣

 57. Tigist Tadesse

  Tigist TadesseMåned siden

  Wey gude american endewaz ersea endze yehun 😂😋

 58. Meaza Tegene

  Meaza TegeneMåned siden

  Ahunese abezachute senseltoch gedya ena tekole yebazabet derama

 59. ሀብ የጨርቆስዋ የጨርቆስዋ

  ሀብ የጨርቆስዋ የጨርቆስዋMåned siden

  የጉሉማ ክፋት በዛ 😠😠😠😠😠ኤጭጭጭጭጭጭጭጭጭጭጭ

 60. Samera Esmal

  Samera EsmalMåned siden

  Miskin Anbarrber aszagnin

 61. Philimon Shadin

  Philimon ShadinMåned siden

  You guys noticed when fanuel try to picking up the died man start to folding his legs lol 🤣🤣😢😢...

 62. Nebyu Gebeyehu

  Nebyu GebeyehuMåned siden

  Philimon Shadin ya I saw it

 63. Nathi Tawile

  Nathi TawileMåned siden

  Lewulen Samir batme dasatn nacho amlke ende lewule aynate afkare inde Salem yaleche set setan

 64. Nathi Tawile

  Nathi TawileMåned siden

  Tamsgen amlke lewule dasatn shone inem Bateme new dasatn yhonkute

 65. Million Laugh 4 Life

  Million Laugh 4 LifeMåned siden

  Great job guys:) Betam yeamral

 66. يوسف يوسف

  يوسف يوسفMåned siden

  በርቱ ምርጥ ነው

 67. tsion ye Gebriel lij

  tsion ye Gebriel lijMåned siden

  Er gulema ufffffff

 68. Ace Hardy

  Ace HardyMåned siden

  👑

 69. Abdu shemsu Abdu

  Abdu shemsu AbduMåned siden

  ሳሚሪ የልዑል ትሁን ብላቹ ፍርድ አታውቁም ካሌብ እዚ ጣጣ ውስጥ የገባው እኮ ለሳ ብሎ ነው

 70. Banchayhu konjo

  Banchayhu konjoMåned siden

  Anberbern endatglute

 71. Maza Maza

  Maza MazaMåned siden

  ባሁን ስአት ሀቀኛ ሰውን ሚወደው የለም አቶ አንበርብር ሰው አማኙ ወጥመድ ውስጥ ገባ ፈጣሪ ይርዳህ። ልኡሌ ካሌብ ቤት አልሄድም በማለትህ ደግ አረክ ፍቅረኛውን ሄለንን አስቀምጦ ቤቴ ቀዘቀዘ ይላል የራሱን ትቶ ለምን የሰውን ፍቅረኛ አሻግሮ መመኘት