MELA TV
MELA TV
MELA TV

November 22, 2019
0:57

November 22, 2019

17 dager siden

ሞያተኛ አገሬ
9:07

ሞያተኛ አገሬ

8 måneder siden

ሀገሬ አትፈርስም
9:23
Kommentarer
 1. ተዋህዶ ሀይማኖቴ

  ተዋህዶ ሀይማኖቴ5 minutter siden

  ቸቤ አስተነፈሱህ 😁😁😁😁 እቴትዬ እንዴት መልካም ሰው ከተከታተልኩሽ ጊዜ ጀምሮ መልካም አመላካከት ያለሽ መልካም ሴት ነሽ የምር Lovely yy😘😘😘😍😍

 2. Mesi Mesi

  Mesi Mesi15 minutter siden

  ምስኪን አበርብር ጣሰውና ጉልማ ግራ አጋቡት

 3. sara Aa55 37 63 64

  sara Aa55 37 63 6434 minutter siden

  ቸቤ የታባክ በሰፈሩት ቁና መሰፈር አይቀርም ትክክክል

 4. Yeti Worku

  Yeti Worku49 minutter siden

  ቢራ ጠጥቶ እስፖርት😀😀

 5. Emran Emran

  Emran EmranTime siden

  ፈጣሪ ጠላቶቼን ሳይሆን ውዳጆቼን ሰጋሁ ከነሱ ጠብቀኝ

 6. Abaynashi Taganu

  Abaynashi TaganuTime siden

  እግዚአብሔር ፃጋውን ያብዛላችሁ

 7. Maradasa Edo

  Maradasa EdoTime siden

  Kalebe berta

 8. anas anas

  anas anasTime siden

  አይ ቸቤ የስራህን ተቀበል ቻለው

 9. Tiruya Tesfaya

  Tiruya Tesfaya2 timer siden

  Wey gulema

 10. እኔው እራሴ ነኝ

  እኔው እራሴ ነኝ2 timer siden

  Kkkkkkkkk chaba

 11. Genet Kwt

  Genet Kwt2 timer siden

  ሮቤል ለእናቱ ያለውን ፍቅር ሳይ ውድድድድድድድድድድ💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘

 12. hbetam Endalw

  hbetam Endalw3 timer siden

  ወልደው ሜዳ ላይ ጥለው ለሚህዱ ሠወች ቅጣት። ሢሣቸው ነው

 13. Rohama Rohama

  Rohama Rohama3 timer siden

  እናትሀገርእማነት

 14. ዜ ዘሐበሻ tube

  ዜ ዘሐበሻ tube3 timer siden

  ሮቤል ደግ አደረክ የት አባቱ እኔም አባቴ አልወደውም እናቴን በልጅ ላይ ልጅ አሳቅፎ እኔንም የዛሬ 30 ዓመት እርጉዝ ሁና ህፃናቶችን ይዛ ነው ጥለዋት የሄደው ታድያ አንድም ቀን ልጆቼ ራባቹወይ ጠማቹ ወይ እንዴት ሆናቹ ብሎን አያውቅም ሁሉም ነገር እራስዋ ተዋጣቹ እድሜ ስጥተዋት አሁን ሁላችንም በየ ፊናችን እንረዳታለን እሱ ግን ዘወር ብለን አናየውም እሱም አሁን ሚስት የለው ድስት የለው ባደው ለብቻው ይኖራል እናቴም በደስታ ትኖራለች እንደ ጨለመ አይቀርም ለአባቴ በተለይ እኔ ቢኖርም ቢሞትም ጉዳየ አይደለም እማየ ሺ አመት ኑሪልኝ

 15. ዜ ዘሐበሻ tube

  ዜ ዘሐበሻ tube3 timer siden

  ሮቤል ደግ አደረክ የት አባቱ እኔም አባቴ አልወደውም እናቴን በልጅ ላይ ልጅ አሳቅፎ እኔንም የዛሬ 30 ዓመት እርጉዝ ሁና ህፃናቶችን ይዛ ነው ጥለዋት የሄደው ታድያ አንድም ቀን ልጆቼ ራባቹወይ ጠማቹ ወይ እንዴት ሆናቹ ብሎን አያውቅም ሁሉም ነገር እራስዋ ተዋጣቹ እድሜ ስጥተዋት አሁን ሁላችንም በየ ፊናችን እንረዳታለን እሱ ግን ዘወር ብለን አናየውም እሱም አሁን ሚስት የለው ድስት የለው ባደው ለብቻው ይኖራል እናቴም በደስታ ትኖራለች እንደ ጨለመ አይቀርም ለአባቴ በተለይ እኔ ቢኖርም ቢሞትም ጉዳየ አይደለም እማየ ሺ አመት ኑሪልኝ

 16. Emit Emit

  Emit Emit3 timer siden

  ውይ አቶ ጣሰው።ይለይለት ሁሉንም ነገር ዘርግፈውና ይውጣልህ

 17. Mimi Love

  Mimi Love4 timer siden

  መልካምነት አዙሮ ይከፍላል

 18. Eden Enatan Nafake

  Eden Enatan Nafake4 timer siden

  Very nice 🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤

 19. Makdas Mkdas

  Makdas Mkdas5 timer siden

  ተረኝነት ይቀራል ኢትዮጽያዊነት ያሸንፋል

 20. Hana Hana

  Hana Hana5 timer siden

  Weyi chebe

 21. Fantish Worku

  Fantish Worku6 timer siden

  በሰፈሩት ቁና አለ ያገሬ ሰው ምናለ ለሁሉም ሰው እንዲህ በቶሎ የጁን ቢያገኝ ምናለ ፈጣሪ ክፉ የሚውሉ ሰዎችን ሁሉ የእጃቸውን ሰጥተህ ብታስተነፍሳቸው

 22. Montaha Omar Oamar

  Montaha Omar Oamar7 timer siden

  ክክክክክክክክክክክ አይ ሚኪ ቸቤን አቃጠልከው የታባቱ

 23. ራህማ ወሎየ ደሴ ገራዶ

  ራህማ ወሎየ ደሴ ገራዶ7 timer siden

  እንደው ሳምሪን ካሊብ ባልወሳዳት እረ ልኡል ነቃ በል ልትነጠቅ ነው ግን በጣም ከባድ ነው ሁለት የሚዋደድ ጓደኞች በአንድ ስው እንድህ መሆን ይፍትናል

 24. Martha Mule

  Martha Mule7 timer siden

  ወይ አስማማው ምን ይሻልሀል አሁንም አትማረም

 25. sophi Abera

  sophi Abera7 timer siden

  አህታትህትህትህፕ

 26. Salmm Salmmm

  Salmm Salmmm8 timer siden

  Ayi abareber endet endamiwedahi hulum sew edate behon

 27. Hannan Jebril

  Hannan Jebril8 timer siden

  ካሌብ ልክ ነው!! ሳምሪ ቤቱ ስትመጣ የማስታወስ ችሎታዋ ይመለስ ይሆናል:: ልኡል የሳምሪን ነፃነት ቢሰጣት መልካም ነው:: እንደማየው ሳምሪ እሱን አታስታውሰውም ; አታፈቅረውም !!! አሁንም ካሌብን ስታየው ነው የምትሽኮረመመው:: ይህ ማለት ድሮም አሁንም የምታፈቅረው ካሌብን ነው:: ከጅምሩም በሄለን ግፊት እና ጣልቃ ገብነት ነው ልኡል ጋር የሆነችው:: ምርጫውን ለሳምሪ ይስጣት እና ልቧ ወደ ወደደው ትሂድ:: አቶ ጣሰው ለሚስትህ ብትነግራት ይሻልህ ነበር:: ልጁ ግን ትንሽ አብዝቶታል; ምንም እንኳ በተዘዋዋሪ ሚኪን ማናጀር በማድረግ ከቼቤ ዝርፊያ ጣሰው በማዳ ውለታ ቢውልም; የዚህን ያህል አባቱን ማሰቃየት ተገቢም አይደለም:: ክሩቤል በሰፈረው ቁና እየተሰፈረ ይገኛል ; የእጁን እያገኘ ነው :-) ቼቤ እንግዲህ ቻለው ; የአቶ ጣሰውን ሚስጥር ያወቅክ ቀን ግን አትቻልም!!

 28. eyobe tigistu

  eyobe tigistu8 timer siden

  ye 2012 best biyehalehu betam new yetemechegn jal

 29. ኒው ሌዲ የውስታዞቼ ወዳጅ ነኝ

  ኒው ሌዲ የውስታዞቼ ወዳጅ ነኝ8 timer siden

  ኮፒ ቴዲሻ ይገርማል የድምፅ መመሳሰል ዋውው የኔ ምስሌ የት ይሆን ያሉት

 30. ሰአዳ ሰአዳ ሰአዳ

  ሰአዳ ሰአዳ ሰአዳ8 timer siden

  ሮቤልን የማላይበት የት ልሄድ ምን ይመስላል ድንጋይ እራስ

 31. Reta Sa

  Reta Sa9 timer siden

  Kaleb kirubel chebe gulema Asmmaw so selfish character they have geta ytebken

 32. Asefa Selamawit

  Asefa Selamawit9 timer siden

  እህኔ ኣንቺ ለማነው የምታመልኪው የምትዩው ያለሽ ለሸይጣን በር እየከፈትሹለሽ ነው ሸይጣን ምን ሃይል እና ስልጣን ኣለው ለሱ የምትታዘዝዩው የራስህ ጉዳይ በዩ ካዲው ኣምላክሽ መጠበቕ ይሻልሻል የኣምላክ ሃይል ይበልጣል ከሁሉም 🍎👈🏿

 33. ቅዱሰ ገብሪኤል

  ቅዱሰ ገብሪኤል10 timer siden

  Taseiw Asezinkin Bitenagirt Aref Yimaselal

 34. Mouza Alj

  Mouza Alj10 timer siden

  በጣም እሚደብር ሆነ የነ ሳምሪ ምክንያቱም የልኡል ሚስት ነሽ ተባለች እሱም ነሽ አላት ካሌብ ጓደኛየ ነው አላት ለምን ወዳዛኛው ታያለች ይሄ ምን ማለት ነው ባለትዳር ከሆነች ለማስታወስ መሞከር ያለባት ባሏን እንጂ ጓደኛውን ውሽማ ልትይዝ ነውደ

 35. ሰላማዊት መብራቴ አምባሰል ውጫሌ 17ይስማ ንጉስ

  ሰላማዊት መብራቴ አምባሰል ውጫሌ 17ይስማ ንጉስ10 timer siden

  እቴትዬን ስወዳት

 36. Habatam Habatam

  Habatam Habatam10 timer siden

  Kkkm kalab ers wedad

 37. የጎጃሟ ቀበጥ

  የጎጃሟ ቀበጥ10 timer siden

  አስማመው እዚጋ አደንቅሀለሁኝ እውነቱን ለሚስጊኗ ሰላም ስለነገርካት

 38. Ousman Ousman

  Ousman Ousman11 timer siden

  አይ ቾቤ ጉድ ሆንሺ

 39. sophi Abera

  sophi Abera12 timer siden

  የድሮዋን ሳምሪ አምጥዋት በናታችሁ

 40. Amarch Dobalaa

  Amarch Dobalaa13 timer siden

  አይ ጣሰው ክክክክ ያንን ነገር መሬት አስገባህው አረ ያዝ አርገው

 41. Milky Hebri habesha

  Milky Hebri habesha13 timer siden

  no-gos.info/video/r52BanKomZSyuIU.html

 42. Yequaraw kassa

  Yequaraw kassa13 timer siden

  ቸቤ በሰፈሩት ......🤕

 43. Yequaraw kassa

  Yequaraw kassa13 timer siden

  ወቸ ጉድ! እረ ጉድ የጣሰው ልጅ ምንም አልቻለበትም👎እንዴ ድራማው ራሱ እየደበረኝ ነው። የእግር እሳት እና ግማሽ ጨረቃ ወለው ይግቡ! ባይሆን በነሱ እናካክሰዋለን✌

 44. እማ ክፍአይንካሽ

  እማ ክፍአይንካሽ13 timer siden

  መገን ካሌብ ሉኡል መጨረሻላይ ወደካሌብ ትመለሳለች 100

 45. Direse Tube

  Direse Tube13 timer siden

  ካሌብ ኧረ ሼም ነው በጓደኛህ ላይ ሴራ ? አንተ ሄሉ እየወደደችህ የሷ ግፍ እራሱ የት ያደርስካል?

 46. Esrael Tlahun

  Esrael Tlahun14 timer siden

  Andegha tarea

 47. Berhanu G

  Berhanu G14 timer siden

  ጉልማ፡አሪፍ፡ፓርትነር፡አግኝቷል፡ሳይደግስ፡አይጣላም፡፡

 48. LiLi M

  LiLi M15 timer siden

  ምስኪን ልኡል እንዲሻላት በማሰብ ለካሌብ ማስረከቡ ነው, አረ ንቃ! ሊሊ የፀጉርሽ ቁርጥ በጣም ያምራል, አምሮብሻል.

 49. FDY FDY

  FDY FDY16 timer siden

  አይ ካሌብ እኔ ቤት ትምጣ ማለት እኮ ሚስትህን አበድረኝ እንደማለት ነው ።ብዙ አሉ በዚህ ዘመን ለወዳጃቻቸው የማይሆኑ እራስ ወዳዶች ካስተዋሉ ትምህርት ሰጪ ነው እንደ ካሌብ አይነቶችን ግን አያሳየን።

 50. FDY FDY

  FDY FDY17 timer siden

  እንዴ ግን እንደ አቤል አይነት ልጅ አለ ማለት ነው ተመስገንን ልጠይቀው ደራሴውን።

 51. Mozart Belachew

  Mozart Belachew17 timer siden

  ዮሐንስ 14 (John) 6፤ ኢየሱስም፡- እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።ዮሐንስ 10 (John) 9፤ በሩ እኔ ነኝ፤ በእኔ የሚገባ ቢኖር ይድናል፥ ይገባልም ይወጣልም መሰማሪያም ያገኛል።ሐዋ. ሥራ 4 (Acts) 12፤ መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።

 52. Mozart Belachew

  Mozart Belachew17 timer siden

  ዮሐንስ 14 (John) 6፤ ኢየሱስም፡- እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።ዮሐንስ 10 (John) 9፤ በሩ እኔ ነኝ፤ በእኔ የሚገባ ቢኖር ይድናል፥ ይገባልም ይወጣልም መሰማሪያም ያገኛል።ሐዋ. ሥራ 4 (Acts) 12፤ መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።

 53. Aki Salon

  Aki Salon17 timer siden

  Beautiful song with beautiful clip!

 54. Nigat Media

  Nigat Media18 timer siden

  Subscribe Nigat Media no-gos.info/video/tNGPap7YsrCjnIk.html

 55. Meseret Bushera

  Meseret Bushera18 timer siden

  ኡሁሁሁሁሁ አሁንስ ሰለቸን መቼ ነው ይሄህዝብ ከፖለቲካ የፅዳ ድራማም ሆነ ሌላ ማየት መስማት የሚችለው ጅራት ወልዳ ወልዳ አሉ .... ደህና ነበራችሁ

 56. Byenech TEKEL

  Byenech TEKEL18 timer siden

  HELLO WHERE IS messiy I missed her .I AM REALY FEEL GOOD WHEN I SAW HER.DONT WORRY temesgen I AM A MOTHER OF FIVE. PLEASE I would like to see her on the next eipisod

 57. ማራናታ ጌታ ሆይ ቶሎና

  ማራናታ ጌታ ሆይ ቶሎና18 timer siden

  የሚኪ ስርዓት ደስ ይላል ትንሽ ፍልስፍናው ቢያስጠላኝም

 58. ማራናታ ጌታ ሆይ ቶሎና

  ማራናታ ጌታ ሆይ ቶሎና19 timer siden

  የጣሳው ልጅ ምርጥ መማርያ ነው ይገባቸዋል ለእደጣሳው ያለ ወንድ

 59. Toyba Oumer

  Toyba Oumer19 timer siden

  ኧረ የጣሰውን ልጅ አንድ በሉት እነ ሰርቶ አያደርግላትም እንኳን ጠሰውን እኔን ከማቃጠል አልፎ አሸበተኝ የሆነ በሽታ ነው

 60. የመቤት ልጅ ነኝ ከልደታ ሸገር

  የመቤት ልጅ ነኝ ከልደታ ሸገር19 timer siden

  እራስ ወዳድ ከሆነ ጓደኛ ይሰውረን ቲሽ ካሊብ ግን ሲበዛ ሆዳም ነክ የጓደኛ ልክ የማያቅ ሰው ምሳሌ

 61. Tedy Hagos

  Tedy Hagos20 timer siden

  ካሌብ አደገኛ ጨዋታን እየተጫወተ ነው ። ሔለን ካላበላሸችበት ፡፡

 62. Salam Salam

  Salam Salam20 timer siden

  Senseletoche enkwan be selam metachu, Liliye yena kojno setameri,gobaze berche ,gn sedatanoche mache new ?

 63. Zemenue Baiyh

  Zemenue Baiyh21 time siden

  ኧረ ካሌብሻ ዙሩን አከረርከው ሃሃሃሃ

 64. Wosseni Wonedo

  Wosseni Wonedo21 time siden

  chebe tigerimalek😁😁😁😁😁

 65. ራህማ ወሎየ ደሴ ገራዶ

  ራህማ ወሎየ ደሴ ገራዶ21 time siden

  ቸቤው አለቀልህ ስራህን ነው ያገኝኸው

 66. Adiam Andemichael

  Adiam Andemichael21 time siden

  Yene ❤️💍

 67. Hsjskdf Nsjwjff

  Hsjskdf Nsjwjff21 time siden

  Hahahaha chebiye yene 1gna techeyalesh abate

 68. ማክዳ ማኪ

  ማክዳ ማኪ21 time siden

  ሮቤል አውን ተመቸከኝ ለናትክ የምትለው ንግር ለእናት ይገባታል

 69. Fatema 2019

  Fatema 201921 time siden

  እሮቤል ለእናትህ ያለህ ፍቅር እና ውደታ ዴስ ቢለኝም ግን አባትህንም አክብር

 70. Fatema 2019

  Fatema 201922 timer siden

  አህሌን እኳን ደና መጣችሁ ሰንሰለቶች

 71. Tigist Girma

  Tigist Girma22 timer siden

  Kkkkkkkkkk🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣golomana tasew betam temechonalacho

 72. Adis Alem Youtub

  Adis Alem Youtub22 timer siden

  ሀሀሀ አዲሱ ማንልጀር ተመቸኝ ዳይወደስራ

 73. ዲና ጎንደሬዋ Dina

  ዲና ጎንደሬዋ Dina23 timer siden

  Well come

 74. Adish Adish

  Adish Adish23 timer siden

  አዲሱ ማናጀር እውነት ተመቸኝ የገባው የአራዳ ልጅ ግጩኝ የተመቻቸሁ በላይክ

 75. Adish Adish

  Adish Adish23 timer siden

  ወይ አሜሪካን ለካም እዴህ ነቸ እንኳንም አይናት ካልሰሩ ከባድ ነው ለካስ

 76. Sameera Sameera

  Sameera Sameera23 timer siden

  ክክክክክክክ አይ ጣሰውና አበርብር ጉልማ ጣሰውጋ መገናኘት ይሻለዋል

 77. Mahlet Brhanu

  Mahlet Brhanu23 timer siden

  ወቸ ጉድ ወቸ ጉድ ጉድ!!!!

 78. Teta 1983

  Teta 198323 timer siden

  ሚኪ ተመቸኝ አቦ

 79. Hilfiger tommy

  Hilfiger tommy23 timer siden

  yezi Drama Demkit gash tasew becha new

 80. Teta 1983

  Teta 198323 timer siden

  አባቴ ኩራቴ ነው

 81. Teta 1983

  Teta 1983Dag siden

  ካሌብ አቃጥሎ ሊደፋኝ ነው

 82. Rita Worku

  Rita WorkuDag siden

  ኧረ ሮቤል ምን አለበት እናትህን እራስክ ሰርተክ አትረዳትም ሁል ጊዜ አባትህን የምታሰቃየው

 83. Tseyemariyam Tewahdo Negni Egziabhr Eregnaye Newu

  Tseyemariyam Tewahdo Negni Egziabhr Eregnaye NewuDag siden

  Krubil ygebahal selamyen edih newu yemtasekayat

 84. Tseyemariyam Tewahdo Negni Egziabhr Eregnaye Newu

  Tseyemariyam Tewahdo Negni Egziabhr Eregnaye NewuDag siden

  Lili abesa

 85. የጎጃሟ ቀበጥ

  የጎጃሟ ቀበጥDag siden

  ይህ ጉልማ የሚባለው ሠውየ የሠውደም እንደውሀ ነው እንዴ የሚጠማው

 86. Tseyemariyam Tewahdo Negni Egziabhr Eregnaye Newu

  Tseyemariyam Tewahdo Negni Egziabhr Eregnaye NewuDag siden

  Etitye wuddddddddd hulum edachi bihon leteketari yaleshi fkr

 87. Tseyemariyam Tewahdo Negni Egziabhr Eregnaye Newu

  Tseyemariyam Tewahdo Negni Egziabhr Eregnaye NewuDag siden

  Chebi kkkkkkk bwseferut Quna

 88. Tseyemariyam Tewahdo Negni Egziabhr Eregnaye Newu

  Tseyemariyam Tewahdo Negni Egziabhr Eregnaye NewuDag siden

  Miki wawu manajer mehonh des alegni

 89. ኢትኤል ኢትዮጽያ

  ኢትኤል ኢትዮጽያDag siden

  ጀግና ነህ አባቴ ይመችህ

 90. Tseyemariyam Tewahdo Negni Egziabhr Eregnaye Newu

  Tseyemariyam Tewahdo Negni Egziabhr Eregnaye NewuDag siden

  Miki enkan des aleh

 91. Etopia Prime

  Etopia PrimeDag siden

  Hhhhhh taso

 92. obse Entala Arsema

  obse Entala ArsemaDag siden

  Well come senselet family 👏👍👍

 93. Tseyemariyam Tewahdo Negni Egziabhr Eregnaye Newu

  Tseyemariyam Tewahdo Negni Egziabhr Eregnaye NewuDag siden

  Well came

 94. Tvt Tyy

  Tvt TyyDag siden

  🌹❤❤❤❤❤❤❤🌹❤🌹❤🌹❤🌹❤🌹❤🌹❤❤❤🌹❤❤🌹🌹❤❤🌹👍

 95. Hamdan Store

  Hamdan StoreDag siden

  ሮቤል የናቲህ ፍቅር አገላለፅ ተመቸህኝ

 96. ሳምሪ የጌታ ልጅ

  ሳምሪ የጌታ ልጅDag siden

  ኪሩቤል አንተም በሰላም ላይ በሰራኸው ግፍ በሊሊ እየተከፈለህ ነው። ማንም በሰፈረው ቁና መሠፈሩ አይቀርም።አረ ካሌብ በፈጣጣው😂ልኡሌ ረፈው እንግዲ እኔምለው ይሄ ቁርጥ ስጋ ግን ዜግነቱ ኢትዮጽያዊ ነው ወይ በጣም ወዛብኝ😂

 97. ሳምሪ የጌታ ልጅ

  ሳምሪ የጌታ ልጅDag siden

  አዲሱ ማናጀር ተመቸኝ😂ቸቤ ያፈሰስከውን እፈስ እንግዲ😁 እንደ እቴትዬ አይነት ደግ ሰው ይብዛ

 98. ሳምሪ የጌታ ልጅ

  ሳምሪ የጌታ ልጅDag siden

  ኡፍ ማስታወቅያ አታብዙ እስኪ ወይም ደቂቃ ጨምሩልን የነ ለመምቴ ዎች ምርር አርጎኝ እዚ ስመጣ ያው አረ ወድያ ሮቢ ደሞ በጣም አላበዛከውም ጢባራም ጉረኛ እራስህ ሰርተ አትሰራም የናትህን ቤት🙄 ጣሰው ቻለው እንግዲ😂 ወይም እውነቱን ተናግሮ የመሸበት ማደር አለ ያገሬ ሰው።

 99. Hfjd Djjd

  Hfjd DjjdDag siden

  አይ ቸቤ

 100. buza ye kiru enat

  buza ye kiru enatDag siden

  ሚኪ ማናጀር በመሆንክ ደስ ብሎኛል ቸቤን አርበደበድከው ጊዜ ለኩሉ ቻለው ቸቤ